ፋርማ ኮሌጅ ወጣቶችን፣ ተመራቂዎችን እና ስራ ፈላጊዎችን ለገቢ ማስገኛ፣ ስራ እና ስራ ፈጣሪነት በተግባራዊ እውቀት ለማጎልበት የተነደፉ አጫጭር የክህሎት ስልጠና ኮርሶች እየሰጠ ይገኛል። ፋርማ ኮሌጅን በመቀላቀል:- በዛሬው የሥራ ገበያ ውስጥ በጣም የሚፈለጉ ተግባራዊ ክህሎቶችን ያግኙ ለራስ ስራ እና ለንግድ ስራ ጅምር የራስዎን መንገድ ይፍጠሩ ለተሻለ የስራ እድሎች እድሎችዎን ያሳድጉ ለማህበረሰብዎ እድገት አስተዋፅዖ ያድርጉ የምንሰጣቸው የስልጠና ዓይነቶች ግራፊክስ ዲዛይን ቪዲዮ ኤዲቲንግ ዲጂታል ማርኬቲንግ ፒችትሪ አካውንቲንግ መሰረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት ኮምፒዩተር ጥገና የወረቀት ዘንቢል አዘገጃጀት የቲክቶክ ይዘት ፈጠራ አድራሻ ኮምቦኒ ት/ቤት አጠገብ ስልክ 0901449911 0901448811 0462121248
